yigebahal

1393

由 Zelalem Utino 使用 Suno AI

yigebahal
v4

@Zelalem Utino

yigebahal
v4

@Zelalem Utino

lyrics
የልቤን ፍቃድ ጌታ ሆይ ሰጠኸኝ
የከንፈሬን ልመና አልከለከልከኝ
ሕይወትን ለመንኩህ ሕይወትህን ሰጠኸኝ
በመስቀል ላይ ሞተህ ፍቅርህን አሳየኸኝ
ጌታ ሆይ ሳበኝ ልኑር ከአንተ ጋራ
ሕይወቴ ሚያምርበት ፍሬንም የሚያፈራ
ከእቅፍ ወጪ ወዴት እሄዳለሁ
በልቤ ዙፋን ላይ አንተን አኖራለሁ
ስምን ለወንድሞች ሁልጊዜ እናገራለሁ
በጉባኤ መሀል አመሰግናለሁ
ኢየሱስ ሚለው ስም ከስሞች በላይ
የመኖሬ ምክኒያት እርሱ አይደለም ወይ
እንደ ማህተም በልቤ እንደ ማህተም በክንዴ
አኖርሀለሁ ጌታ አኖርሀለሁ ውዴ
ከፍ ካለው በላይ የምትኖር አንተ አለህና
በክብርህ ስፍራ መኖር ሕይወት ነውና
ነፍሴ ስትደክም ስትጨነቅ በሀዘን
ከቶ የለም እረፍት የለውም መጽናናት
ድምጽህን ሰማው ኑ ወደ እኔ የሚል
ያኔ ነው የተገኘው የዘለዓለም እረፍት
ከማይጠፋው ክብርህ ወርደህ የመጣኸው
በደሃ ላቤ ውስጥ ዘላለም የኖርከው
ስምህም ቅዱስ ነው ለዘለዓለም ጌታ
ምስጋና ይድረስህ ዘውትር ጥዋት ማታ

ይገባሀል ጌታ ምስጋና
ይገባሀል ጌታ አምልኮ
ይገባሀል ጌታ ውዳሴ
ደስ ብሏት ዘመረች ለአንተ ነፍሴ
音乐风格
Jazz, Electronic Rock, Sound Texture

你可能会喜欢

歌曲的封面Con Vos Contralto
v4

由 Eugenia Pérez 使用 Suno AI 创建

歌曲的封面Сквозь тёмный двор
v4

由 Timur Melnychuk 使用 Suno AI 创建

歌曲的封面God on my side
v4

由 Tony Morgan 使用 Suno AI 创建

相关播放列表

歌曲的封面المغرب الجديد
v4

由 Farid Sadki 使用 Suno AI 创建

歌曲的封面Piękny świat
v4

由 Krzysztof Rydel 使用 Suno AI 创建

歌曲的封面Саша з Борисполя
v4

由 Александр Помазан 使用 Suno AI 创建

歌曲的封面Fidese geci
v4

由 Xczc Vlmopk 使用 Suno AI 创建