ብሩክ

113

由 Kibru Getachew 使用 Suno AI

ብሩክ
v4

@Kibru Getachew

ብሩክ
v4

@Kibru Getachew

lyrics
ብሩክ ነኝ አይናማው ጀንትሉ
ብር ስኖረኝ ይከቡኛል ሁሉ
ስያሞግሱኝ ወዳጅ ይመስላሉ
ገንዘብ ሳጣ ፈጥነው ይሸሻሉ

ስለፋ ስደክም ስታገል ለኑሮዬ
ሰዎች ብቆፍሩ ጉድጓድ ከኋላዬ
ቢወድቁ ቢነሱ ያሻቸውን ብሉኝ
ባልቧልታ ወሬ ስጋዬን ብበሉኝ
ዝምታ ነው መልሴ ክፉ አልናገርም
ቀን ይወጣልኛል እንደመሸ አይቀርም

ቃሉን የማይሸጥ ልክ እንደ ይሁዳ
ለሆዱ ተገዝቶ ፍቅርን የሚይከዳ
ሰው በሌለኝ ሰዓት አለሁልህ ያለ
ለኔ ደስታ ብሎ ደስታውን ያልገደለ


ድንገት ተቀይሮ መዳው ብሆን ገደል
ምንም ብደረግ ምንም እንኳ ብበደል
ሁሉን እችላለሁ መውደድን ስታደል
እውነተኛ ጓደኛነት ይሄ ነው አይደል


ብሩክ ነኝ አይናማው ጀንትሉ
ብር ስኖረኝ ይከቡኛል ሁሉ
ስያሞግሱኝ ወዳጅ ይመስላሉ
ገንዘብ ሳጣ ፈጥነው ይሸሻሉ

ስለፋ ስደክም ስታገል ለኑሮዬ
ሰዎች ብቆፍሩ ጉድጓድ ከኋላዬ
ቢወድቁ ቢነሱ ያሻቸውን ብሉኝ
ባልቧልታ ወሬ ስጋዬን ብበሉኝ
ዝምታ ነው መልሴ ክፉ አልናገርም
ቀን ይወጣልኛል እንደመሸ አይቀርም

የኑሮን ውጣ ውረድ ድካሙን ታግሼ
በቶሎ ባልሄድም በፍጥነት ገስግሼ
በፈተናው ብዛት ቢጨነቅም ነፍሴ
ካሰብኩት ቦታ አይቀርም መድረሴ
የዛሬ ችግር አልፎ ብሩህ ቀን እስኪመጣ
ለጨለመው ህይወቴ ፀሐይ እስክትወጣ
音乐风格
Pop, Anger, Male Voice, 80-120 BPM

你可能会喜欢

歌曲的封面A vonat az unokámmal
v4

由 Zoltán Csorvási 使用 Suno AI 创建

歌曲的封面Пирог и бутерброды
v4

由 АрёмБорисыч 使用 Suno AI 创建

歌曲的封面Nyolcvan éve Mamám
v4

由 Réka Majercsik 使用 Suno AI 创建

相关播放列表