እንቅፋት

1008

Música criada por gashaw shanko com Suno AI

እንቅፋት
v3.5

@gashaw shanko

እንቅፋት
v3.5

@gashaw shanko

Letra da música

አንድ ሰዉ ቸኩሎ ሲሄድ ወደ ፊቱ
እግሩን አደናቅፎት የመታዉ በብርቱ
የመንገድ ዳር ድንጋይ ነበር እንቅፋቱ
መቼስ
ድንጋይ አይከሰስ
ድንጋይ አይወቀስ
ህመሙን ዋጥ አድርጎ እንደምንም ታግሶ
ወደ ፊት ሄደና ካሰበበት ደርሶ
ዳግመኛ ሲመጣ ከፊቱ አብሶ
የቀደመው ድንጋይ ከመታው መልሶ
እውነት ላስተዋለ ህሊና ላለው ሰዉ
ሰዉን አንድ ድንጋይ ሁለቴ ከመታዉ
እስኪ ፍርድ ስጡ እንቅፋቱ ማነዉ
እኔ ግን ሳሰበዉ ሳስበዉ
አንዳንዴም ለድንጋይ ሰዉም እንቅፋት ነዉ



Estilo de música
Rega

Você pode gostar

Capa da música С добрым утром любимая
v4

Criado por Владимир Мельников com Suno AI

Capa da música Ola elo
v4

Criado por Eloisa Moreno flores com Suno AI

Lista de reprodução relacionada