sewnetua
v4

@yoyo tad

sewnetua
v4

@yoyo tad

가사
የዉበቷ ግርማ ከሩቅ የሚስበው
ዳሌ ተረከዟ ሽንጧ የረቀቀው
አይኗ እንደጦረኛ የሚያስበረግገው
ደረቷ እንደጋሻ ደርሶ ሰፋ ያለው
ጡቷ እንደአራስ ነብር አትንኩኝ የሚለው
አንገቷ እንደሰጎን ተመዞ የወጣው
አፏ እንደህጻን ልጅ የሚርበተበተው
እንደቀትር እባብ ፍቅሯ
የልቤን አዳራሽ እልፍኟ ታድርገው
ካንጀቴ ውስጥ ገብታ ልቤን
አንድ ለአንድ መታገል ሲያቅተው ሰው ሁሉ
አንቺ ሰው በሰው ላይ ትጥያለሽ አሉ
ኦይ ሰውነቷ እንደው ሰውነቷ
አንቺ ካለሽበት ከቆምሽበት ምድር
አንቺ ካለሽበት ከቆምሽበት ምድር
መነኩሴው ከገዳም ጎሽ ይወጣል ከዱር
አንበሳን በጡቻ እለው የነበረ
ዝሆንን በጡቻ እለው የነበረ
ነብርን በጡቻ እለው የነበረ
እባብ ጭንቅላቱን እለው የነበረ
ምነው ካንቺ ሲደርስ ልቤ ደነበረ
ኣይ ሰውነትሽ እንዲያው ሰውነቷ
ምነው እኔ ምነው እኔ (×3)
ቻዪኝ እንዳመሌ
ሰውነቷ እንዲያው ሰውነቷ (×3)
አንጀቴና ሆዴ ተጣልተውብኝ
አንተም አንተም ተው ብዬ እንዳልለው
አንጀቴም አንጀቴ ሆዴም ሆዴ ነው
ለማን እፈርዳለው ፍርድ አያውቅም ሰው
ኦይ ሰውነቷ እንዲያው ሰውነቷ
አንቺ አኩራፊ ሆነሽ እኔ ሆደ ባሻ
አንቺ አኩራፊ ሆነሽ እኔ ሆደ ባሻ
በቃ ተለያየን እስከመጨረሻ
አበባው ፈነዳ ቡቃያው ደረሰ
ፍቅሬ. ... ምነው ደፈረሰ
ኣይ ሰውነቷ እንዲያው ሰውነቷ
የኔና ያንቺ ብቻ ፍቅራችን ከሰመ
የመለየት ጉጉት በኛ ላይ ዘመመ
የመለየት ጉጉት በኛ ላይ ዘመመ
ኦይ ሰውነቷ እንዲያው ሰውነቷ
ሰውነቷ ሰውነቷ እንዲያው ሰውነቷ
ኦይ ሰውነቷ እንዲያው ሰውነቷ
ምነው እኔ ምነው እኔ ምነው እኔ
ቻዪኝ እንዳመሌ
ምነው እኔ ምነው እኔ ምነው እኔ
ቻዪኝ እንዳመሌ
음악 스타일
Blues, Delta Blues, Texas Blues

당신은 좋아할 수도 있습니다

노래 표지 No Nerzas Nudda
v4

Suno AI을 사용하여 Salvatore Faedda에 의해 생성됨

노래 표지 Раки
v4

Suno AI을 사용하여 Howard Show에 의해 생성됨

노래 표지 Faccenda
v4.5

Suno AI을 사용하여 Roberto Lazzaris Bertoldi에 의해 생성됨

관련 재생목록

노래 표지 Андрей за столом
v4

Suno AI을 사용하여 Елена Южик에 의해 생성됨

노래 표지 NIEBO I WODA
v5

Suno AI을 사용하여 Jerzyna K에 의해 생성됨

노래 표지 يا عمي يا علي
v4

Suno AI을 사용하여 ali amr에 의해 생성됨

노래 표지 Mi Gordito Hoy
v4

Suno AI을 사용하여 Daleska Peñaranda Retamozo에 의해 생성됨