ራሴን

1070

由Elias Sahle 使用Suno AI

ራሴን
v3.5

@Elias Sahle

ራሴን
v3.5

@Elias Sahle

lyrics
ራሴን ላጠፋ ነው
ስሙኝ ስሙኝ ራሴን ላጠፋ ነው(×3)

ህይወት እጅግ መራኝ
መኖር አስጠልቶኝ
ይህ ዓለም ቢቀፈኝ
ደስታዬን ቢነፍገኝ።
መገላገል ስሻ
የዚን ዓለም መርሻ
ሞት ሆኖ ምርጫዬ
የጭንቅ ማምለጫዬ
አይደም ምክንያቴ
ራሴን የማጥፋቴ።
ግን በተቃራኒው
የህይወት ጣፍጦት ነው
የመኖር ጉጉት ነው
ራስን የሚያስጠፋው።
ያለም ማብረቅረቋ
ለአይን ማስጎምጀቷ
ይህ ነው የሚገድለኝ
መሞቻም የሆነኝ
ከራሴ ሚያሸሸኝ
እንዳልኖር ሚያግደኝ።
ስለዚህ ሞታለው
መኖር አቆማለው።
ይልቅ ለሁላቹም
መኖር አይበቃቹም?
መሞት አያምራቹም?
እኔ በበኩሌ ኑሩ አልላቹም
የኔን ምክር ሰምታቹ
ሙቱ እባካቹ።
ታድያ ስትሞቱ
ምክሬን ከቶ አትርሱ
መብራት አትጨብጡ
መርዝም እንዳትጠጡ
ደም ስር አትቁረጡ
ውሃ ውስጥም አትግቡ፣ እንዳትታነቁ
አንዳቸውም ቢሆኑ አይገሉም እውቁ።
ራስን ለማጥፋት የኔን ምክር ስሙ
እኔነት ገድላቹ በኢየሱስ ለምልሙ።
መኖር አቁማቹ ኢየሱሴን አኑሩ
መኖር አጓጉቷቹ ያለሱ እንዳትቀሩ
ጊዜው ከማብቃቱ ራሳቹን አጥፉ
ጳውሎስን መስላችሁ በመሞት እረፉ
የዓለም መብረቅረቅ ጊዝያዊ ነውና
መኖርን አቁሙ ራሳቹን አጥፉና።

ራሴን ላጠፋ ነው
ስሙኝ ስሙኝ ራሴን ላጠፋ ነው(×3)
音樂風格
hiphop

你可能會喜歡

歌曲的封面Боня во дворе
v4

由 Алена Каханович 使用 Suno AI 建立

歌曲的封面زامل
v4

由 مرسل مرسل 使用 Suno AI 建立

相關播放列表

歌曲的封面Te vagy a főcím
v5

由 Robert Szerecz 使用 Suno AI 建立

歌曲的封面Hai Maria
v4

由 Fabrizio Secci 使用 Suno AI 建立

歌曲的封面SERCE NIE KŁAMIE.
v5

由 Jerzyna K 使用 Suno AI 建立