E

909

Música criada por Tsigereda Admas com Suno AI

E
v4

@Tsigereda Admas

E
v4

@Tsigereda Admas

Letra da música
አንዱ ጥሬ ስጋ በጣም ነው የሚወደው።
እናም አምሮቱን ሊወጣ አንድ ስጋ ቤት ገባና ...
"ወንድሜ ከዚህ ላይ ትቆርጥልኝ?"
"ምንችግር አለ ይቆረጥልሀል!"

"እሺ አንድ ኪሎ ስንት ብር ነው?"
"1000 ብር!"
"እንዴ? አንድ ኪሎ?
ምነው አልበዛም እንዴ በሬውኮ የኛን ሰፈር ሳር በልቶ ነው ያደገው። ከጃፓን ወይንም ከኮሪያ አልመጣ!
"ወንድሜ የምትበላ ከሆነ ብላ አለበለዚያ ሙድ አትስረቅ ውጣ!"
"እሺ በቃ ግማሽ ቁረጥልኝ!" ብሎ ቁጭ አለ ተቆርጦ ሲመጣለት በንዴት ብው ብሎ ...
Estilo de música
Americana, Glitch Hop, Calmness, Female Voice

Você pode gostar

Lista de reprodução relacionada