ዋኖ ኔው
v4

@EYOB GETACHEW

ዋኖ ኔው
v4

@EYOB GETACHEW

가사
[Verse 1]
ሄላ የኮንታ ልጅ
ያዉም ቢፀቲ አመላይ ሸጋ
ዋኖ ኔው ዋኖ ነው
እሷን ሚመስል የለም

[Chorus]
ዋኖ ኔው ዋኖ ነው
በቃ እሷ ምርጥ ናት
ዋኖ ኔው ዋኖ ነው
እኔ ምን አለብኝ ከሷ ጋር ብሆን

[Verse 2]
በመልኳ ገዳይ
ልቤን አሳረፈችዉ
ዋኖ ኔው ዋኖ ነው
እኔንጃ እኔንጃ

[Chorus]
ዋኖ ኔው ዋኖ ነው
በቃ እሷ ምርጥ ናት
ዋኖ ኔው ዋኖ ነው
እኔ ምን አለብኝ ከሷ ጋር ብሆን

[Bridge]
ታሲቅያ
ልቤ አንቺን ብቻ ይፈልጋል
ታሲቅያ
ወዴ አንቺ ነዉ ምሮጠዉ

[Chorus]
ዋኖ ኔው ዋኖ ነው
በቃ እሷ ምርጥ ናት
ዋኖ ኔው ዋኖ ነው
እኔ ምን አለብኝ ከሷ ጋር ብሆን
음악 스타일
ቀላል ዜማ ያለው ዘፈን ከበሮና ጊታር የሚጠቀም::

당신은 좋아할 수도 있습니다

노래 표지 Qa
v4

Suno AI을 사용하여 Jhon Cutipa에 의해 생성됨

노래 표지 Próba
v5

Suno AI을 사용하여 Jerzyna K에 의해 생성됨

노래 표지 Eden Village
v4

Suno AI을 사용하여 fabrizio sperduti basi karaoke에 의해 생성됨

노래 표지 Спорткомплекс
v4

Suno AI을 사용하여 Александр Помазан에 의해 생성됨

관련 재생목록

노래 표지 my babies
v4

Suno AI을 사용하여 kalungi Denis에 의해 생성됨

노래 표지 Su Puntu Patuidu
v4

Suno AI을 사용하여 Gavino Senes에 의해 생성됨

노래 표지 شيء مش عادي
v4

Suno AI을 사용하여 سليم احمد에 의해 생성됨

노래 표지 Ke
v4.5

Suno AI을 사용하여 Roberto Lazzaris Bertoldi에 의해 생성됨