45

79

Zenét készítette: Getu Shanko Suno AI

45
v4

@Getu Shanko

45
v4

@Getu Shanko

Dalszöveg
[Intro]
አልጋው የናንተ
መሪ ያርጋችሁ ።

በዝልዝል ብሉ
የአድባር አውራ ፣
የሀገር ካዝማ
ተጠሪ ሁኑ።

የቀን እንጀራ-
ተቀምጣችሁ
የምትበሉ ፣
ፍትፍቱን በድድ
የምታኝኩ ፣
ሠው ያድርጋችሁ።

[bridge]

እርፎ መረባ
እርፎ መረባ
ጎተራው ይሙላ
ይስፋ በረቱ
ይፍሰስ ወተቱ
ወልዳችሁ ሳሙ
ዘርታችሁ ቃሙ ።

የልጅ እንቅፋት
የማይነካችሁ...
አምላኩን መፍራት
ይታደላችሁ ፤
ሞሽሮ መኳል
ቆሞ መዳርን
ያድርግላችሁ።

እጃችሁ ይስፋ
በሠጪ እጃችሁ
ደሀ ገድፉ ።
[bridge]
እርፎ መረባ
እርፎ መረባ
ሠቡና ረቡ
ወጡና ገቡ
በሉና ጠጡ
የሚሏችሁን
ይጋርድላችሁ።

[Transition]

የጊደር ወተት
የወይፈን እሸት
ይቅረብላችሁ።

እርፎ መረባ
እርፎ መረባ
ከሠው መውደድ ጋር
ከቀኝ መንገድ ጋር
ያገጣጥማችሁ።

ሠማይ የዘረጋው
መሬቱን ያረጋው ፣
እሚፈራውንእ
እሚወራውንእ
ያርቅላችሁ።
[bridge]
እርፎ መረባ
እርፎ መረባ
በላውን ፈቀቅእ
ራ'መቱን ዘፈቅ
በረከቱን ዝናብ
ያድርግላችሁ።

በግንባራችሁ
የምታስፈሩ
ከማር የሚጥም
ንግግራችሁ
ይሁንላችሁ ።

ተሠብስባችሁ
እንደቆማችሁ
ከአመት ዓመት
ያሠንብታችሁ
የማቱሳላን
እድሜ ይስጣችሁ ።
[bridge]
እርፎ መረባ
እርፎ መረባ
የምትወዱት
የሚወዳችሁ
እርጥብ እንንግዳ
ቤታችሁ ይግባ።
[Outro]
A zene stílusa
Ethio cultiural,Ambassel folklor fussssion,joy,slow.Male soft vocalist

Talán tetszene

A dal borítója Д
v4

Készítette: Екатерина Езерская Suno AI

A dal borítója Трахни меня, детка
v5

Készítette: Vadim Kalashnikov Suno AI

Kapcsolódó lejátszási lista

A dal borítója Zyw
v4

Készítette: Patryk Zywy Suno AI

A dal borítója Попутчик
v4

Készítette: Кот Ученый Suno AI