Jafera

985

Zenét készítette: Jamra vibes K.jvibes Suno AI

Jafera
v4

@Jamra vibes K.jvibes

Jafera
v4

@Jamra vibes K.jvibes

Dalszöveg
ሰው ከራሱ በላይ አብልጦ ከነብሱ,
እንዴት ይቻለዋል ለመኖር ለሌላ
ሳይሰስት ለራሱ,
ነብስን የዘራች ሰማዕት እድሜን የለገሰች,
ህይወትን ደጋግማ አምጣ የወለደች,
የፍቅርሽ ጥልቀቱ አይመረመርም,
በቃላት ሰንሰለት ከቶ አይገለፅም,(አዎ)


ጃፉዬ የኔ እናቴ ጃፈራ
ክብሬ ነሽ ለኔማ ሞገሴ
ኩራቴ ነሽ ለኔ ማንነቴ
ጃፉዬ ጃፈራ አንቺ ካለሽ
ጎኔ ከቶ ምን ልፈራ (ጃፈራ)

ጃፉዬ የኔ እናቴ ጃፈራ
ክብሬ ነሽ ለኔማ ሞገሴ
ኩራቴ ነሽ ለኔ ማንነቴ
ጃፉዬ ጃፈራ አንቺ ካለሽ
ጎኔ ከቶ ምን ልፈራ (ጃፈራ)




[Verse 2]
እርቦሽ ሳትበይ
አንጀትሽም ታጥፎ,
እኔን አብልተሻል ከጥጋብም አልፎ,
አምላክ ስራው ቅዱስ ስጦታው በጋሻ,
አንቺን አኖረልኝ የእኔን መኖር ሲሻ,
ጃፉ ካረግሽልኝ የአንዱ እንኳንግማሹ,
ክፍያው ስንት ነው ምንድነው ምላሹ?(ኦዬ ዬ)

አንቺን የሚተካ ቃላትከየት ላምጣ,
እኔ እወድሻለሁ ከቶ መች እሰማና
ባንቺማ ለመጣ,

[Bridge]
haadha koo haadha koo, (koo)
haadha koo haadha koo, (koo)
Harmee koo, haadha koo, (koo)

ati eenyummaa kootiif ulfina kooti

haadha koo, haadha koo,
haadha koo, haadha koo,
Harmee koo, haadha koo, ati eenyummaa kootiif ulfina kooti

[Verse 3 ]
ስምሽ ከሥሜ ጋራ አብሮ
ይጠራል እስከ ለተሞቴ ,
የለኝም መጠሪያ ሌላ ለኔነቴ,
ይሄ መቼ ይበቃና
ለክብርሽ ምጣኔው,
ያንስብሻል ላንቺ ለኔ ለከፈልሽው,

የሚሆን ምን አለና
ለከፈልሽው ምላሽ
ላንቺ ሚመጥንሽ,
አምላክ ያኑርልኝ
ጤናሽን ጠብቆ
እድሜሽን ያርዝምልሽ (አሜን)


[ - Chorus ]

ጃፉዬ የኔ እናቴ ጃፈራ
ክብሬ ነሽ ለኔማ ሞገሴ
ኩራቴ ነሽ ለኔ ማንነቴ
ጃፉዬ ጃፈራ አንቺ ካለሽ
ጎኔ ከቶ ምን ልፈራ (ጃፈራ)

ጃፉዬ የኔ እናቴ ጃፈራ
ክብሬ ነሽ ለኔማ ሞገሴ
ኩራቴ ነሽ ለኔ ማንነቴ
ጃፉዬ ጃፈራ አንቺ ካለሽ
ጎኔ ከቶ ምን ልፈራ (ጃፈራ)
A zene stílusa
BPM 120 (Amapiano Type Beat "BPM120" Amapiano Type Beat,)

Talán tetszene

A dal borítója La ballata del gruppo tnt
v4

Készítette: Marco Cannizzaro Suno AI

A dal borítója Uriol en Chepén
v4

Készítette: RONYDELPERU CHEPEN Suno AI

A dal borítója กว๊านคืนนั้น
v4

Készítette: คณากร ฟ้าสกุลโชค Suno AI

A dal borítója Táncol a por
v4

Készítette: Hshsh Jsjsh Suno AI

Kapcsolódó lejátszási lista