ሳቅም ያልቃል ለካ

964

Zenét készítette: Yeabsira kiflu Suno AI

ሳቅም ያልቃል ለካ
v3.5

@Yeabsira kiflu

ሳቅም ያልቃል ለካ
v3.5

@Yeabsira kiflu

Dalszöveg
እሱ ማዶ ሆኖ እቱ ስምሽ ማነው?
ቀጠል አረገና አለኝ ሳቂ ምነው? እኔን የገረመኝ የሱ ጭካኔ ነው ባንዴ ስሜን፣ ሳቄን አምጪ ማለቱ ነው፣ ስሜንስ ግድየለም ፈልጌ አገኛለሁ አንዱ አወላግዶ ሲጠራኝ እሰማለሁ ሳቄ! ሳቄማ ካለቀ ኧረ ግዜም የለው ትን እስኪለኝ ስቄ ለነገም ሳልለው ስቄ፣ ስቄ፣ ስቄ፣ እኔስ ስቄዋለሁ ሳቄን አሟጥጬ ስቄ ጨርሻለሁ
A zene stílusa
Drill, male

Talán tetszene

Kapcsolódó lejátszási lista