Mezmure

698

Zenét készítette: dawit damte Suno AI

Mezmure
v3.5

@dawit damte

Mezmure
v3.5

@dawit damte

Dalszöveg
መዝሙረ ዳዊት
መዝሙረ ዳዊት
የዜማ ወንድም
የሀሌሉያ ወንድም
ተወዳጅ ነው በሁሉም ዘንድ
ተወዳጅ ነው በሁሉም ዘንድ
መዝሙረ ዳዊት
የኛ ጎበዝ ልጅ የእኛ አስተዋይ
በትምህርት ቤቱ ሁሌ አንደኛ
እያኮራን ነው ተራ በተራ
እናቱ ፈቲያ አባቱ ዳዊት
አያቱ ደሞዜ አያቱ ሸለሙሽ
እህቱናት ሀሌ እህቱና ዜማ
እንወደዋለን መዝሙረ አንደኛ
ወንድሙ ነው ካሳ እህቱ አርሴማ
እስኪ በሁላችን መዝሙረ ይጠራ
መዝሙረ መዝሙረ መዝሙረ ዳዊት እንወድሀለን
በትምህርቱ ጎበዝ ሁል ግዜ አንደኛ
ቤተሰብ ሚያኮራ ጎበዝ ልጅ አንደኛ
የጉዋደኞቹ ስም
ቢላል ሀሰን ሁሴን
በሙ እና ባባ
ሁሉም ይወዱታ መዝሙረ ነውና
መዝሙረ ዳዊት
መዝሙረ ዳዊት
የዜማ ወንድም
የሀሌሉያ ወንድም
ተወዳጅ ነው በሁሉም ዘንድ
ተወዳጅ ነው በሁሉም ዘንድ
መዝሙረ ዳዊት
የኛ ጎበዝ ልጅ የእኛ አስተዋይ
በትምህርት ቤቱ ሁሌ አንደኛ
እያኮራን ነው ተራ በተራ
እናቱ ፈቲያ አባቱ ዳዊት
አያቱ ደሞዜ አያቱ ሸለሙሽ
እህቱናት ሀሌ እህቱና ዜማ
እንወደዋለን መዝሙረ አንደኛ
ወንድሙ ነው ካሳ እህቱ አርሴማ
እስኪ በሁላችን መዝሙረ ይጠራ
መዝሙረ መዝሙረ መዝሙረ ዳዊት እንወድሀለን
በትምህርቱ ጎበዝ ሁል ግዜ አንደኛ
ቤተሰብ ሚያኮራ ጎበዝ ልጅ አንደኛ
የጉዋደኞቹ ስም
ቢላል ሀሰን ሁሴን
በሙ እና ባባ
ሁሉም ይወዱታ መዝሙረ ነውና
A zene stílusa
Afro bite

Talán tetszene

A dal borítója выпускной
v4

Készítette: Vahtang Roshal Suno AI

A dal borítója Inno ai 18 di Luana (E alla nostra doppia festa)
v4

Készítette: fabrizio sperduti basi karaoke Suno AI

A dal borítója coraggio
v4

Készítette: Francesco Leone Suno AI

A dal borítója คนดีพีระพันธุ์
v4

Készítette: ชนิสา ศรีอรัญ Suno AI

Kapcsolódó lejátszási lista

A dal borítója Kolokán szálló
v4

Készítette: jános Csatai Suno AI

A dal borítója Цифровой огонь
v4

Készítette: Таня Яворська Suno AI

A dal borítója Klébi Oldja Meg
v4

Készítette: Humpolec Borislav Suno AI