የት ነህ

747

由wubs sah 使用Suno AI

የት ነህ
v4

@wubs sah

የት ነህ
v4

@wubs sah

lyrics
ዋላ እንደምትናፍቅ የውሀውን ምንጭ ተጠምታ
ነፍሴ ገሰገሰች ወዳንተ ጌታ
የት ነህ፧፧
የነፍሴ ጌታ የት ነህ
የት ነህ የት ነህ የት ነህ የነፍሴ ጌታ
አሃሃሃሃ ኡኡ የት ነህ የት የትኛው ቦታ
ቸር የኔ ጌታ
ያለም በረሃ ንዳድ ሀሩሩ
የጥማት ሩጫ የመዳከሩ
ይብቃ በቃ በል ያንተ ምንጭ ይፍስሰ
ጥሜን ቁረጠው ነፍሴ ትረስርስ
ኢየሱስ ኢየሱስ
ኢየሱስ ኢየሱስ
ሀሌሉያ
መቼ ደርሳለሁ ኡኡኡኡ
ፊትህን አያለሁ ኡኡኡኡ
የሌት የቀን ጥማቴ
የልቤ ፍለጋ ጉጉቴ
የት ነህ ኡኡኡኡኡ
የት ነህ
የምትወደኝ የምወድህ
የት የትኛው ቦታ ደጀሰላም ነህ ወይ ነህ ጓዳዬ
የምትገኘው የሱስ ጌታዬ
የት ነህ አአአ
የት ልፈልግህ
እኔ ደርቄ ለራሴም አልሆንኩ እኳን ለሌላው ኡኡኡ
ናና አረስርሰኝ ተጠምቻለሁ ይቅርብኝ ሌላው ኡኡኡ
ምላሴ አሯል ማለክለክ ይብቃኝ
የህይወት ጉዞ አቀበት ሆነኝ
ናና አረስርሰኝ ኡኡኡ
ናፍቆተ ገደለኝ
የኔ ጌታ መድሀኒቴ
አረስርሰኝ ፍሰስ በይወቴ
ሀሌሉያ
ኢየሱሴ ኡኡኡኡ
ሞልቶ ይፍሰስ መገኘትህ በህይወቴ
ይሄ ይሁን ያሰብክልኝ የምትሰጠኝ ሽልማቴ
ፍስስ ለኔ በህይወቴ
ሀሌሉያ ነው ሀሌሉያ ይህ ብቻ ነው የኔ አምሮቴ
ኢየሱስ
ኢየሱሴ
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኡኡኡኡኡኡ
ሀሌሉያ
音樂風格
Pop

你可能會喜歡

歌曲的封面musik
v4

由 Zyo Vino 使用 Suno AI 建立

歌曲的封面Commonwealth Oath
v4

由 Hoàng Linh Ðan 使用 Suno AI 建立

歌曲的封面Ваня
v4

由 Александр Помазан 使用 Suno AI 建立

相關播放列表