የታል ጥበባችሁ

964

Musik skapad av adi wileta med Suno AI

የታል ጥበባችሁ
v4

@adi wileta

የታል ጥበባችሁ
v4

@adi wileta

Text
ኃይሉ ብዙ ሲሆን……..……. ጠላቶች ዋሹበት
ነፍሱን ቢሰጣቸው…..… እንደ ሞኝ ቆጠሩት
ከጠቢባን ጥበብ…………… ሞኝነቱ ተጠበበች
በልጁ ያመኑትን .………. በእውቀቷ አፀደቀች
.
.
ኢየሱስ ትሁት እንጂ……….. ሞኝ አልነበረም
የዋህ ነበር እንጂ……... ማስመሰል አያውቅም
በራስ መተማመን…………. የሌለው አይደለም
በእግዚአብሔር ጉዳይ……..… አይደራደርም
.
የጠቢቡን ጥበብ ከንቱ እንዳደረገ
ግራ እንደተጋቡ በክብር አረገ
በክብር አረገ
በክብር አረገ
.
.
……………………………………………..
.
.
ምልክት ከሚሹ………..……… አይሁዶች መካከል
ከግሪክ ፈላስፎች……………… ጠቢብ ነኝ ከሚል
በስብከት ሞኝነት……………….. ባመኑበት ሰዎች
ጥበብ በልጆቿ …………..……….. ተከብራ ፀደቀች
.
.
ኢየሱስ ትሁት እንጂ…………. ሞኝ አልነበረም
የዋህ ነበር እንጂ……….. ማስመሰል አያውቅም
በራስ መተማመን………….. የሌለው አይደለም
በእግዚአብሔር ጉዳይ…………. አይደራደርም
.
ኢሱስስ ሲያስተምር…….. ግራ መጋባት
ምልክት ሲያደርግ……….. ግራ መጋባት
አጋንንት ሲያስወጣ………. ግራ መጋባት
ዛሬም ግራ መጋባት
ነገም ግራ መጋባት
ሁሌም ግራ መጋባት

የጠቢቡን ጥበብ ከንቱ እንዳደረገ
ግራ እንደተጋቡ በክብር አረገ
በክብር አረገ
በክብር አረገ
.
.
…………………………………………….
.
.
ውሃ ወደ ወይን ጠጅ…..... በተአምር ሲለወጥ
መቃብር ከፍቶ ሲወጣ………… ገሃነም ሲናወጥ
እንጀራውን ሲያበዛ……………. የታል ጥበባቸው
የታል ትንታኔው…….….… ሳይንስ ምን አላቸው
.
.
ኢየሱስ ሲወለድ …………. ግራ መጋባት
ሰዎችን ሲፈውስ …….…… ግራ መጋባት
ተአምራት ሲሰራ ……..….. ግራ መጋባት
ማዕዱን ሲያበዛ …………… ግራ መጋባት
.
.
ዛሬም….. ግራ መጋባት
ነገም…… ግራ መጋባት
ሁሌም….. ግራ መጋባት
ግራ መጋባት
.
.
የጠቢቡን ጥበብ ከንቱ እንዳደረገ
ግራ እንደተጋቡ በክብር አረገ
የጠቢቡን ጥበብ ከንቱ እንዳደረገ
ምንም ሳይገባቸው በክብር አረገ
በክብር አረገ
በክብር አረገ
በክብር አረገ
.
.
ኢየሱስ ትሁት እንጂ…………… ሞኝ አልነበረም
የዋህ ነበር እንጂ…………. ማስመሰል አያውቅም
በራስ መተማመን…………….. የሌለው አይደለም
በእግዚአብሔር ጉዳይ……………. አይደራደርም
.
ሞቶ ሲቀበርም ………….… ግራ መጋባት
ከሞቱ ሲነሳም ………….…. ግራ መጋባት
ወደ ላይ ሲያርግም …….. ግራ መጋባት
ይመጣል ሲባሉም ……….. ግራ መጋባት
.
.
ዛሬም… ግራ መጋባት
ነገም…. ግራ መጋባት
ሁሌም…. ግራ መጋባት
ግራ መጋባት
.
.
የጠቢቡን ጥበብ ከንቱ እንዳደረገ
ግራ እንደተጋቡ በክብር አረገ
የጠቢቡን ጥበብ ከንቱ እንዳደረገ
ምንም ሳይገባቸው በክብር አረገ
የጠቢቡን ጥበብ ከንቱ እንዳደረገ
ግራ እንደተጋቡ በክብር አረገ
የጠቢቡን ጥበብ ከንቱ እንዳደረገ
ምንም ሳይገባቸው በክብር አረገ
በክብር አረገ
በክብር አረገ
በክብር አረገ
Musikstil
Male Voice, 80-120 BPM Make a song by Ethiopian rock musical arrangement style. do not make western rock musical arrangement style. romaNtic mood

Du kanske gillar

Cover av låten musica
v4

Skapad av fra folino med Suno AI

Cover av låten Менің отбасым
v4

Skapad av Назым med Suno AI

Cover av låten ماشي نفس النيفو
v4

Skapad av Nada Wahman med Suno AI

Relaterad spellista

Cover av låten Из глубины  зимы
v4

Skapad av Vahtang Roshal med Suno AI

Cover av låten O Pesadelo
v4

Skapad av Djan Lima Souza med Suno AI