Yene feqer

846

Music Created By Habtamu Adugna With Suno AI

Yene feqer
v4

@Habtamu Adugna

Yene feqer
v4

@Habtamu Adugna

Lyrics
የኔ ፍቅር

(የኔ ፍቅር ምክሬን ስሚኝ እባክሽን
ማጣት እኮ ምንም አይደል አትሽሺ) *2
አትመልከቺ ሱፍ አትዪ መኪና
እኔም እገዛለሁ አይ እድሌ ሲቃና
ባየር እሄዳለሁ እንኳን በመኪና
አትቸኩይ ባክሽ አዬ እድሌ እስኪቀና
(የኔ ፍቅር ምክሬን ስሚኝ እባክሽን
ማጣት እኮ ምንም አይደል አትሽሺ) *2
ሀብት አገኝ ይሆናል እግዜር ከሰጠኝ
በኑዋይ ምክንያት ፈጽሞ አትራቂኝ
ገምተሽ ተረጂው
Style of Music
Blues, Soul Jazz, Romantic, Male Voice, 60-80 BPM

You Might Like

Related Playlist