ሄደ መለስ

1207

Musica creata da Negussie Mekuria con Suno AI

ሄደ መለስ
v3.5

@Negussie Mekuria

ሄደ መለስ
v3.5

@Negussie Mekuria

Testi
እሳ ኮስተር፣ ሕይወትዋ ላይ
እኔ ፈገግ፣ ከእሳ በላይ
ሁለት ጥጎች፣ ጫፍና ጫፍ
በአንድ አጥናፍ፣ ስር ሁለት አጥናፍ

የእኔ ልብ ፈጋጊዉ፣ ባለ ድርድር ጥርሱ
የእሳ ደግሞ ጨምት፣ ቁጥብነት ልብሱ

በልቤ ቅርፅ ፣ ብመስላት
በአይነቱ ግን፣ ተለየሆት
አንድ ቅርፅ፣ ሁለት አይነት
መጥፎ እድል፣ ወይስ ዉበት

እጠይቃለሁ?
መጥፎ እድል ወይስ ዉበት
Stile di musica
Reality

Potrebbe piacerti

Playlist correlata