ሳልኩሽ

991

Musica creata da Zelalem Tilahun con Suno AI

ሳልኩሽ
v3.5

@Zelalem Tilahun

ሳልኩሽ
v3.5

@Zelalem Tilahun

Testi
#ሳልኩሽ
.
.
.
ፍቃድሽ ከሆነ ፍላጎት የልብሽ
በደሜ ቀለም የደም ሥሬ ብሩሽ
በልቤ ሸራ ላይ ፍቅር ልስልልሽ
በሰፊው አገሬ ዘላለም ላነግሥሽ
ይኸው ተነሣሁኝ ታይልኝ ድምቀቴ
ግራ ጎኔ ሆነሽ ነይልኝ ሕይወቴ።

በልቤ ተሥለሽ ነግሠሽ በዙፋኑ...
የዓለም ሕዝብ በሙሉ
በውበትሽ ፈዘው የማ'ናት ውብ ሲሉ
እንስሳት እጽዋት አዕዋፋት ሳይቀሩ
ማ'ነው እድለኛ እያሉ ሲያወሩ
እኔን ደስ ይለኛል ሐሴት ነው ለአገሩ።

እኔን ደስ ብሎኝ አንቺን ደስ እንዲልሽ
.
.
.
በደሜ ቀለም በደም ሥሬ ብሩሽ
በልቤ ሸራ ላይ ይኸው አሁን ሳልኩሽ።
Stile di musica
Ethiopia Traditional

Potrebbe piacerti

Playlist correlata

Copertina della canzone سهر عيوني
v4

Creato da أبو مشاري con Suno AI

Copertina della canzone Ritmo del verano
v4

Creato da Ivan Hernández Dj con Suno AI