እውነትን አፍቃሪ

1162

Music Created By gashaw shanko With Suno AI

እውነትን አፍቃሪ
v3.5

@gashaw shanko

እውነትን አፍቃሪ
v3.5

@gashaw shanko

Lyrics

ውዴ የውስጤን ማንነት አምነሽ ተቀብለሽ
በማንነቴ ውስጥ መኖሪያሽን ሰርተሽ*2
በዚህች ባልተኛ አለም አንቺን ያነገስኩሽ
ምክንያቴ እውነት ነው ከልቤ ልንገርሽ
ብኩን በበዛበት በዚህች ከንቱ አለም
ለፍቅርሽ ያበደ አንድም በቁም የለም
ሰለዚህ ልዋሽሽ ወዝሽን ላርግፈው*2
ተቀብራ የቀረች እውነት ትኖር እንደው*2
አፈር ቀልሼባት ባለጠግነትን እኔም ልታደለው
ምክንያቴ እውነት ነው*2
እውነት እልሻለው*2
የ ዘጠና ዓመት አዛውንት ድሎት ያማለለው
የወገኑን አንጡራ ሀብት ቀማኛ ሲበላው
ማነው አቤት ያለ አፍ አውጥቶ ያስጣለው
ከማባላት ውጭ ቁም ነገር የሌለው
ምክንያቴ እውነት ነው*2
እውነት እልሻለው*2
ለፍቅርሽ ያበደ አንቺን አንቺን ያለ
በአደባባይ ተሰውቶ መስዋዕትን ከፈለ
እውነት አንቺ ካለሽ ሚዛን ወዴት አለ
እውነት ተናጋሪ በሚደቆስባት
ልዩነት ሚዘራን ብኩን ተመልከቱት
ከሁለት ወንበዴዎች መሀከል እውነትን ሰቀሉት
ሐሰትን አስቀምጠው እውነትን ገደሉት
ምክንያቴ እውነት ነው*2
እውነት እልሻለው*2
ብኩን በበዛበት በዚህች ከንቱ ዓለም
ለፍቅርሽ ያበደ አንድም በቁም የለም
ብዬ የልቤን እውነታ አውጥቼ ስነግርሽ
ውሽት እንደይመስልሽ
ምክንያቴ እውነት ነው*2
እውነት እልሻለው*2

ተፃፈ በጋሻውን.ሻ
Style of Music
Love of country

You Might Like

Cover of the song Hino da Escola de Atenas
v4

Created By Jose do Carmo Carile With Suno AI

Cover of the song Jestem Szurem
v5

Created By Jerzyna K With Suno AI

Cover of the song Angelika
v4

Created By Milan Szijarto With Suno AI

Related Playlist