ሂጂ እንዳትመለሺ

1181

Musik erstellt von gashaw shanko mit Suno AI

ሂጂ እንዳትመለሺ
v3.5

@gashaw shanko

ሂጂ እንዳትመለሺ
v3.5

@gashaw shanko

Text

ከልቤ መራቁን መሽሹን ላትሽሺ
መምጣትሸ ይቅርብኝ ሂጂ እንዳትመለሺ
አዎ አንቺን ሰጠብቅሸ ልቤ እንደተከፉብሸ
ቀናቶች ተቆጠረው ወራቶች አለፉሸ
እኔማ እኔማ እንዳለው አለውኝ ያሰቀመጥሸኝ ቦታ
አንቺ ያስርሸውን ሰቋጥር ሰፈታ*2
ትተሸኝ የሄድሸ እለት እኔ ስንቱን አየው
የማይድን በሸታን ሳስታምም ኖራለው
ውዴ አንቺ ባጠይቂኝ እኔው ነግርሻለው
መኖር ከተባለ እኔ እንዳለው አለው
በሀሳብ ባህር ላይ ሰጥሜ ነጉዳለው
አንቺማ በምቾት አለም ላይ መኖሬን ዘንግተሸ
በእራስሸ አለም ላይ መኖሪያሸን ሰርተሸ
በደስታ ስትስቂ ስትቦርቂ አየውሸ
እኔማ እኔማ እንዳለው አለውኝ ያሰቀመጥሸኝ ቦታ
አንቺ ያስርሸውን ሰቋጥር ሰፈታ*2
አውቃልውኝ ውዴ ትላንት ዛሬ አይደለም
ዛሬ ነገ አይሆንም
ስህተት ቦታ የላትም በእውነተኛው አለም
ውዴ በልቤ ውስጥ ያለውን አንድ እውነት ልንገርሸ
ያስብሸው ይሳካ ሙሉ ይሁን ቤትሸ
በፍቅር ላይ ፍቅር ደስታውን ያብዛልሸ እኔማ እኔማ እንዳለው አለውኝ ያሰቀመጥሸኝ ቦታ
አንቺ ያስርሸውን ሰቋጥር ሰፈታ*2
እኔም የህይወትን ዳገት ጉዞ ጀምሬለው
ትላንት ያለፍኝ ነገ ላይ ላያቸው
ወደ እራሴው አለም ተመልሼ አለው
ሁሳኔዬን ሰምተሽ መሽሹን ላትሽሺ
መምጣትሸ ይቅርብኝ ሄጂ እንዳትመለሺ


Musikstyle
Rega

Du magst vielleicht

Cover des Liedes bài hát o ô ơ
v4

Erstellt von Thi Diem mit Suno AI

Cover des Liedes Hola hola
v4

Erstellt von DIANA MARIBEL SILVA NICOLAS mit Suno AI

Verwandte Playlist

Cover des Liedes Viva Venessia, soto e ali del leon !
v4

Erstellt von Roberto Lazzaris Bertoldi mit Suno AI

Cover des Liedes Vals de Noche
v4

Erstellt von jazmin vargas mit Suno AI